መዝሙር 68:30 NASV

30 በሸምበቆ መካከል ያሉትን አራዊት፣በሕዝቡ ጥጆች መካከል ያለውንም የኮርማ መንጋ ገሥጽ፤ብር ይገብር ዘንድም ይንበርከክ፤ጦርነትን የሚወዱ ሕዝቦችንም በትናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 68

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 68:30