መዝሙር 68:4 NASV

4 ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ ለስሙም ተቀኙ፤በደመናት ላይ የሚሄደውን ከፍ አድርጉት፤ስሙ እግዚአብሔር በተባለው ፊት፣እጅግ ደስ ይበላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 68

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 68:4