መዝሙር 7:9

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9ልብንና ኵላሊትን የምትመረምር፣ጻድቅ አምላክ ሆይ፤የክፉዎችን ዐመፅ አጥፋ፤ጻድቁን ግን አጽና።

መዝሙር 7:9 — NASV