መዝሙር 70:4 NASV

4 ነገር ግን የሚሹህ ሁሉ፣በአንተ ሐሤት ያድርጉ፤ ደስም ይበላቸው፤“ማዳንህን የሚወዱ ሁሉ ሁል ጊዜ፣እግዚአብሔር ከፍ ይበል!” ይበሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 70

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 70:4