መዝሙር 71:18 NASV

18 አምላክ ሆይ፤ ሳረጅና ስሸብትም አትተወኝ፤ክንድህን ለመጭው ትውልድ፣ኀይልህን ኋላ ለሚነሣ ሕዝብ ሁሉ፣እስከምገልጽ ድረስ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 71

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 71:18