መዝሙር 71:20 NASV

20 ብዙ መከራና ጭንቅ ብታሳየኝም፣ሕይወቴን እንደ ገና ታድሳለህ፤ከምድር ጥልቅም፣እንደ ገና ታወጣኛለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 71

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 71:20