መዝሙር 71:6 NASV

6 ከተወለድሁ ጀምሮ በአንተ ተደገፍሁ፤ከእናቴ ማሕፀን ያወጣኸኝ አንተ ነህ፤አንተ የዘወትር ምስጋናዬ ነህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 71

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 71:6