መዝሙር 75:8 NASV

8 በእግዚአብሔር እጅ ጽዋ አለ፤በሚገባ የተቀመመና ዐረፋ የሚወጣው የወይን ጠጅ ሞልቶበታል፤ይህን ከውስጡ ወደ ውጭ ገለበጠው፤የምድር ዐመፀኞችም አተላው ሳይቀር ይጨልጡታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 75

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 75:8