መዝሙር 77:1

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1ድምፄን ከፍ አድርጌ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፤ይሰማኝም ዘንድ ወደ አምላክ ጮኽሁ።

መዝሙር 77:1 — NASV