መዝሙር 78:38 NASV

38 እርሱ ግን መሓሪ እንደ መሆኑ፣በደላቸውን ይቅር አለ፤አላጠፋቸውም፤ቊጣውን ብዙ ጊዜ ገታ፤መዓቱንም ሁሉ አላወረደም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 78

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 78:38