መዝሙር 8:1 NASV

1 እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፤ስምህ በምድር ሁሉ ላይ ምንኛ ግርማዊ ነው!ክብርህ ከሰማያት በላይ፣ከፍ ከፍ ብሎአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 8:1