መዝሙር 80:1 NASV

1 ዮሴፍን እንደ በግ መንጋ የምትመራ፣የእስራኤል እረኛ ሆይ፤ ስማን፤በኪሩቤል ላይ በዙፋን የምትቀመጥ ሆይ፤በብርሃንህ ተገለጥ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 80

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 80:1