መዝሙር 81:7 NASV

7 በመከራህ ጊዜ ጠራኸኝ፤ እኔም ታደግሁህ፤በነጐድጓድ መሰወሪያ ውስጥ መለስሁልህ፤በመሪባ ውሃ ዘንድ ፈተንሁህ። ሴላ

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 81

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 81:7