5 “ዕውቀትም ማስተዋልም የላቸውም፤በጨለማ ውስጥ ወዲያ ወዲህ ይመላለሳሉ፤የምድርም መሠረቶች ሁሉ ተናወጡ።
6 “እኔም፤ ‘እናንተ አማልክት ናችሁ፤ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ’ አልሁ።
7 ነገር ግን እንደ ማንኛውም ሰው ትሞታላችሁ፤እንደ ማንኛውም ገዥ ትወድቃላችሁ።”
8 አምላክ ሆይ፤ ተነሥ፤ በምድር ላይ ፍረድ፤ሕዝቦች ሁሉ ርስትህ ናቸውና።