መዝሙር 85:4

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4መድኀኒታችን የሆንህ አምላክ ሆይ፤ መልሰን፤በእኛ ላይ የተቃጣውን ቍጣህን መልሰው።

መዝሙር 85:4 — NASV