4 “ከሚያውቁኝ መካከል፣ረዓብንና ባቢሎንን እጠቅሳለሁ፤እነሆ፤ ፍልስጥኤምና ጢሮስ ከኢትዮጵያ ጋር፣‘ይህ ሰው በዚያ ነው የተወለደው’ ይላሉ።”
5 በእርግጥም ስለ ጽዮን፣“ይህም ያም ሰው በእርሷ ውስጥ ተወለዱ፤ልዑልም ራሱ ያጸናታል” ይባላል።
6 እግዚአብሔር ሕዝቡን ሲመዘግብ፣“ይህ ሰው የተወለደው በዚያ ነው” ብሎ ይጽፋል። ሴላ
7 የሚያዜሙም መሣሪያ የሚጫወቱም፣“ምንጩ ሁሉ በአንቺ ውስጥ ይገኛል” ይላሉ።