መዝሙር 89:13 NASV

13 አንተ ክንደ ብርቱ ነህ፤እጅህ ኀያል ናት፤ ቀኝ እጅህም ከፍ ከፍ ያለች ናት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 89

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 89:13