መዝሙር 89:19 NASV

19 በዚያን ጊዜ በራእይ ተናገርህ፤ታማኝ ሕዝብህንም እንዲህ አልህ፤“ኀያሉን ሰው ሥልጣን አጐናጸፍሁት፤ከሕዝብ መካከል የተመረጠውንም ከፍ ከፍ አደረግሁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 89

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 89:19