መዝሙር 96:13 NASV

13 እርሱ ይመጣልና በእግዚአብሔር ፊት ይዘምራሉ፤በምድር ላይ ሊፈርድ ይመጣል፤በዓለም ላይ በጽድቅ፣በሕዝቦችም ላይ በእውነት ይበይናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 96

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 96:13