መዝሙር 98:1 NASV

1 ለእግዚአብሔር አዲስ ዝማሬ አቅርቡ፤እርሱ ድንቅ ነገሮችን አድርጎአልና፤ቀኝ እጁ፣ ቅዱስ ክንዱም፣ማዳንን አድርገውለታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 98

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 98:1