መዝሙር 99:6 NASV

6 ሙሴና አሮን ካህናቱ ከሆኑት መካከል ነበሩ፤ሳሙኤልም ስሙን ከጠሩት መካከል አንዱ ነበረ፤እነርሱ ወደ እግዚአብሔር ተጣሩ፤እርሱም መለሰላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 99

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 99:6