7 እግዚአብሔር ብርታቴና ጋሻዬ ነው፤ልቤ በእርሱ ይታመናል፤ እርሱም ዐግዞኛል፤ልቤ ሐሤት አደረገ፤በዝማሬም አመሰግነዋለሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 28:7