መዝሙር 137:6 NASV

6 ሳላስታውስሽ ብቀር፣ኢየሩሳሌምን የደስታዬ ቍንጮ ባላደርግ፣ምላሴ ከትናጋዬ ጋር ትጣበቅ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 137

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 137:6