መዝሙር 27:4 NASV

4 እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤እርሷንም እሻለሁ፤ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 27:4