2 ብዙዎች ነፍሴን፣ “እግዚአብሔርአይታደግሽም” አሏት። ሴላ
3 እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ግን ዙሪያዬንየምትከልል ጋሻ ነህ፤ክብሬና፣ ራሴንም ቀና ቀናየምታደርግ አንተ ነህ።
4 ወደ እግዚአብሔር ድምፄን ከፍ አድርጌ እጮሃለሁ፤እርሱም ከተቀደሰ ተራራው ይመልስልኛል። ሴላ
5 እተኛለሁ፤ አንቀላፋለሁ፤ እግዚአብሔር ደግፎ ይዞኛልና እነቃለሁ።
6 በየአቅጣጫው የከበበኝን፣አእላፍ ሕዝብ አልፈራም።
7 እግዚአብሔር ሆይ ተነሥ!አምላኬ ሆይ፤ ታደገኝ፤የጠላቶቼን ሁሉ መንጋጋ ትመታለህ፤የክፉዎችንም ጥርስ ትሰባብራለህ።
8 ማዳን የእግዚአብሔር ነው፤በረከትህ በሕዝብህ ላይ ይሁን። ሴላ