መዝሙር 44:3 NASV

3 ምድሪቱን የወረሱት በሰይፋቸው አልነበረም፤ድልንም የተጐናጸፉት በክንዳቸው አይደለም፤አንተ ወደሃቸዋልና ቀኝ እጅህ፣ክንድህና የፊትህ ብርሃን ይህን አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 44

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 44:3