መዝሙር 62:3 NASV

3 ሰውን የምታጠቁት እስከ መቼ ነው?ይህን የዘመመ ግድግዳ፣ የተንጋደደ ዐጥር፣ሁላችሁ ገፍታችሁ ልትጥሉት ትሻላችሁ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 62

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 62:3