መዝሙር 71:3 NASV

3 ምንጊዜም የምሸሽበት፣መጠጊያ ዐለት ሁነኝ፤አንተ ዐለቴ ምሽጌ ነህና፣ታድነኝ ዘንድ ትእዛዝህ ይውጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 71

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 71:3