መዝሙር 72:16 NASV

16 በምድሪቱ ላይ እህል ይትረፍረፍ፤በተራሮችም ዐናት ላይ ይወዛወዝ።ፍሬው እንደ ሊባኖስ ይንዠርገግ፤በከተማ ያለውም እንደ ሜዳ ሣር እጅብ ብሎ ይውጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 72

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 72:16