መዝሙር 72:17 NASV

17 ስሙ ለዘላለም ጸንቶ ይኑር፤ዝናው ፀሓይ የምትኖረውን ዘመን ያህል ይዝለቅ፤ሕዝቦች ሁሉ በእርሱ ይባረኩ፤ሕዝቡ ሁሉ ቡሩክ ነህ ይበለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 72

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 72:17