መዝሙር 89:1 NASV

1 ስለ እግዚአብሔር ምሕረት ለዘለላለም እዘምራለሁ፤በአፌም ታማኝነትህን ከትውልድ እስከ ትውልድ እገልጻለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 89

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 89:1